College of Agriculture & Natural Resource Science

መግቢያ

የግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ሳይንስ ኮሌጅ ዩኒቨርሲቲው ከተመሰረተ ጀምሮ ያለ ኮሌጅ ሲሆን በዚህ ሰአት 4 ዲፓርትመንቶች አሉት፡፡ ኮሌጁ ባጠቃላይ 612 ተማሪዎችና 43 በስራ ላይ ያሉ መምህራን ሲኖሩት 30 መምህራን ደግሞ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በመማር ላይ ይገኛሉ፡፡ የመማር ማስተማር ስራውን ባግባቡ ለማቀላጠፍ እንዲያስችለው ስራውን የሚያግዙ14የአስተዳደር ሰራተኞችና 6 የቴክኒክ እረዳቶች አሉት፡፡

ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ሳይንስ ኮሌጅ በለውጥ ፕሮገራሞች እየተመራ ለዩኒቨርሲቲው የተሰጡትን 3ቱንም ተልእኮዎች (መማር ማስተማር፤ ምርምርና መህበረሰብ አገልግሎት) በጥራትና በስፋት በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ኮሌጁ ባአጠቃይ በ7 አስተባባሪዎች ስራውን እየመራ ሲሆን 4ቱ የኮርስ፤ 1የኤች አይ ቪና ስርአተ ፆታ፤ 1የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት እና 1የትምህርት ጥራትና አግባብነት አስተባባሪዎች ናቸው፡፡

ራእይ፡- በ2012 ዓ.ም.በኢትዮጵያካሉየግብርናኮሌጆችሁሉተመራጭኮሌጅሆኖማየት

ተልዕኮ፡-

ጥራቱ የተጠበቀና በምርምር የታገዘ ከፍተኛ ትምህርት በመስጠት ተወዳዳሪና ብቃቱ የተረጋገጠ ምሩቅ ማፍራት
በሀገራዊ አቅጣጫና ፍላጐት ላይ ያነጣጠረ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ማካሄድና በውጤቱም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ
መሪቃል፡ የተፈጥሮ ሃብትን በመጠበቅ አስተማማኝ እድገት እናመጣለን

የተሰሩዋናዋናስራዎች

መማርማስተማር፤ 

የግብርናና ተ/ሃብትሳይንስ ኮሌጅ የGTPውን እቅድ መሠረት ባደረገ መልኩ በ70፡30 ምጣኔ ላይ የተመሠረተ የተማሪ ቅበላ በማድረግ ያከናውናል፡፡የሚሰጡት ትምህርቶች ተግባር ተኮር እንዲሆኑ የንድፈ ሃሳብ ትምህርቶች ከተሰጡ በኋላ ወደ መስክ በመጓዝ በተግባር በማየትና በላቦራቶሪ ሙከራዎችን በመሥራት ክህሎታቸውን ያዳብራሉ፡፡

በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የግብርና ሰርቶ ማሳያ ክልል ዙሪያ በክረምቱ ወራት ለነፋስ መከላከያነት / Wind break/የሚያገለግሉ ሃገር በቀልና የውጭ የዛፍ ዝርያዎች ተተክለው እንክብካቤ እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡
የተተከሉት ችግኞች(Hageniaabyssinica (ኮሶ)፣ Grevillearobusta  (ግራቪሊያ)ና Casurinaequisetifolia (አርዘሊባኖስ/ሸውሸዌ) ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት ጽድቀታቸው ጥሩ በመሆኑ የውሃማጠጣትና የእንክብካቤ ስራ ለመስራት ለተፈጥሮ ሃብትአያያዝ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ችግኙን በማከፋፈል እንክብካቤ እየተደረገለት ይገኛል፡፡
በምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በኩል የተሰሩ ዋና ዋና ስራዎች

በዩኒቨርስቲው ግቢ ውስጥ የወተት ከብት እርባታ ለተማሪዎች የተግባር ት/ት መስጫና ጎን ለጎ ንለማህበረሰቡ ወተት በማቅረብ ላይ እንገኛለን
በዚህ አመት ብቻ 20 የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ንድፈ-ሃሳቦችን በማዘጋጀት አስገምግመን አፀድቀናል
በሰሜን ሸዋዞን የሚገኙ እንደ ጂሩ ሰንጋ ፤ ደብረሲና ቆሎ የመለያየ ንግድ ስያሜ አግኝተዋል
የምንጃር ጤፍ፤ የአረርቲ ሽምብራ የመለያ ምልክት (ብራንድ) ለማሰጠት በሂደት ላይ እንገኛለን
ከሜሪላን ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ሴቶችን በግብርና ስራ ተሳትፏቸውንና ገቢያቸውን ከፍ ለማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት በመንደፍ የገንዘብ ድጋፍ ከአሜሪካን ኤምባሲ በማግኘት በጓሮአ ትክልት አመራረት ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ላይ እንገኛለን
በት/ት ጥራትናአግባብነት

ሁሉምየስራክፍሎችጋርበጋራየዉይይትመድረኮችላይበት/ት ጥራትዙሪያያሉችግሮችበየደረጃውበመወያየትበጋራመፍታትተችሏል፡፡
የተማሪዎችንየመዝለቅምጣኔከፍለማድረግናተማሪዎችየተሻለእውቀትእንዲኖራቸውለማድረግበትምህርታቸውዝቅተኛየሆኑናሴትተማሪዎችየልዩድጋፍትምህርትበሁሉምኮርሶችእንዲያገኙተደርጓል፡፡
ይህምበትክክልናበበቂሁኔታእየተፈፀመመሆኑንክትትልየሚደረግበትስርዓትበመዘርጋትበተለይምየመቆጣጠሪያፎርማትበማዘጋጀትሁሉም ት/ት ክፍሎችእንዲጠቀሙበትተደርጓል፡፡
የመማርማስተማርሂደትከንድፈሃሳብባለፈበተግባርለማገዝበእንስሳትሳይንስትምህርትክፍልየእንስሳትጤናላቦራቶሪለማደራጀትከሰበታብሔራዊእንስሳትጤናላቦራቶሪግምታቸው 57ዐዐዐ ብር / ሃምሳሰባትሺህብር / የሚሆንላቦራቶሪእቃዎችበእርዳታበማግኘትላቦራቶሪውንበማቴሪያልማደራጀትተችሏል፡፡
የተማሪዎችየመዝለቅምጣኔምያለበትሁኔታሲታይ በ2ዐዐ7 ዓ.ምከተመዘገቡተማሪዎችመካከል በ1ኛ ወ/ትምህርትበማስጠንቀቂያያለፉትንጨምሮበኮሌጅደረጃየዝለቅምጣኔወንድ 99.1%፤ ሴት 95.9% በድምሩ 97.9% ነዉ፡፡
በኤች አይ ቪና ስርአተ ፆታ

ተማሪዎችየተለያዩስልጠናዎችእንዲያገኙያደርጋል
የልዩድጋፍ ት/ት ክትትልእናደርጋለን
በኢኮኖሚዝቅተኛየሆኑናበዩኒቨርሲቲውስርአተ-ፆታዳይሬክቶሬትድጋፍከሚደረግላቸውተማሪዎችውጭ 10 የኮሌጁንሴትተማሪዎችከመምህራንበሚሰበሰብመዋጮየገንዘብድጋፍእናደርጋለን

JoomShaper