ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ

የ2011 ትምህርት ዘመን የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ መግቢያ ጥቅምት 12 እና 13 ቀን 2011 ዓ.ም መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ እንዲሁም ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 14 እና 15 ቀን 2011 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ከዕለቱ ቀድሞ የመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

JoomShaper