የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የክረምት መርሃ ግብር የ2012 ዓ.ም ትምህርት በኮቪድ 19 ምክንያት መቋረጡ ይታወቃል፤
የተቋረጠውን ትምህርት በ2013 ዓ.ም በጋ በርቀት መርሃ ግብር ለማስቀጠል የሚያስችል የማስተማሪያ ማቴሪያሎችን እና አሳይመንቶችን ቀጣይ በተቀመጠው link በመጠቀም በየዲፓርትመንት ማውረድ እና Extract በማድረግ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
Click here ሁሉንም የመማሪያ ማቴሪያሎች ለማግኘት
Click here ወደ ዩኒቨርስቲው E-learning portal ለመሄድ
ለበለጠ መረጃ 0118961103 ወይም 0118905706 ይደውሉ