ቀን፡ ህዳር 4 2013ዓ.ም
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መምህራን በሙሉ ፡-
የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክ/ኘሬዚዳንት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የኃላፊነት ቦታ መምህራንን አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡ ለዚህም ቦታ ለመወዳደር የምትፈልጉ በአካል ቀርባችሁ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በአካዳሚክ ምክትል ኘሬዚዳንት ጽ/ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ክፍት የኃላፊነት ቦታው፡- የጋራ ኮርሶች ማስተባበሪያ ኮሌጅ ዲን
- የትም/ደረጃ ፡- የማስትሬት ዲግሪና ከዚያ በላይ ፣
- የምዝገባ ቀን ፡- ከ23/11/2ዐ12 ዓ/ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፣
- የምርጫ መስፈርቱ አባሪ ሆኖ ቀርቧል፣
ሐምሌ 23/2ዐ12 ዓ/ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ |
ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መምህራን በሙሉ ፡-
የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክ/ኘሬዚዳንት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የኃላፊነት ቦታ መምህራንን አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡ ለዚህም ቦታ ለመወዳደር የምትፈልጉ በአካል ቀርባችሁ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በአካዳሚክ ምክትል ኘሬዚዳንት ጽ/ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ክፍት የኃላፊነት ቦታው፡- የጋራ ኮርሶች ማስተባበሪያ ኮሌጅ ዲን
- የትም/ደረጃ ፡- የማስትሬት ዲግሪና ከዚያ በላይ ፣
- የምዝገባ ቀን ፡- ከ23/11/2ዐ12 ዓ/ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፣
- የምርጫ መስፈርቱ አባሪ ሆኖ ቀርቧል፣
ማሳሰቢያ፡-
የሥራ ልምድና የኃላፊነት ልምድ ማስረጃ እንዲሁም የዲሲኘሊን ጉዳይ ማስረጃዎች ከሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት የተፃፈ ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
የማወዳደሪያ መስፈርቶች
መስፈርቶች |
ነጥብ |
|
(20%) |
1.1. ረዳት ፕሮፌሰር እና በላይ |
20% |
1.2. ማስተርስ ዲግሪ/ሌክቸረር |
15% |
1.3. የመጀመሪያ ድግሪ |
10% |
|
(10%) |
|
(5%) |
3.1. ምንም አይነት የዲስፕሊን ግድፈት የሌለበት |
5% |
3.2. በመረጃ የተደገፈ ማንኛውም አይነት የዲስፕሊን ግድፈት ያለበት |
0% |
|
(10%) |
4.1. 8 ዓመት እና በላይ |
10 |
4.2. 5-7.99 ዓመት |
7 |
4.3. ከ1-4.99 ዓመት |
5 |
4.4. ከ1 ዓመት በታች |
0 |
|
(10%) |
5.1. 4 ዓመትና ከዚያ በላይ |
10 |
5.2. 3 ዓመትና በላይ |
7 |
5.3. 2 ዓመትና በላይ |
4 |
5.4. ከ2 ዓመት በታች |
1 |
|
(15%) |
6.1. ማህበረሰብ አገልግሎት (5%) |
|
6.1.1. ፕሮፖዛል ቀርጾ እና ባጀት አፈላልጎ በራሱ የሰጠ |
5 |
6.1.2. ፕሮፖዛል ቀርጾ በዩኒቨርስቲው በጀት የሰጠ |
3 |
6.1.3. በዩኒቨርስቲው በኩል የመጣን ማህበረሰብ አገልግሎት የሰራ |
1 |
6.1.4. ምንም ተሳትፎ የሌለው |
0
|
6.2. ጥናት እና ምርምር (10%) |
|
6.2.1. 3 የምርምር ውጤቶች በታዋቂ ጆርናል ላይ ያሳተመ (የተመራማሪ ብዛት ከአራት ያልበለጠ በግራንድ የተሰሩ ከሆነ ከ6 ያልበለጠ) |
10 |
6.2.2. ከ 3 በታች ያሳተመ |
7 |
6.2.3. በዩኒቨርስቲው በጀት ሰርቶ ያጠናቀቀ እና ያስረከበ |
4 |
6.2.4. በዩኒቨርስቲው በጀት በመስራት ላይ ያለ/ች |
2 |
6.2.5. ምንም ተሳትፎ የሌለው
|
0 |
|
(5%) |
7.1. በስልጠናዎች ሙሉ በሙሉ የተሳተፈ |
5 |
7.2. በዓመቱ ከተሰጡ ስልጠናዎች 50% ብቻ የተሳተፈ |
2 |
7.3. ከ50% በታች የተሳተፈ |
0 |
|
(10%) |
8.1. ሀ. ፕሮጀክት በመቅረፅ እና ባጀት በማፈላለግ ስራዎችን የሰራ ወይም ከአጋር ድርጅቶች ጋር በተጨባጭ ግንኙነት በመጀመር እና ፕሮፖዛሎችን በማዘጋጀት ሰሚናር፣ ኮንፈረንስ፣ ፓናል ዲስከሽን፣ ዎርክሾፕ እና የመሳሰሉትን የውይይት መድረኮች እንዲዘጋጁ ያደረገ/ች ለ. በተለያዩ የኮሚቴ ስራዎች ላይ የተሳተፈ/ች |
10 |
8.2. ከላይ በ8.1. ከተዘረዘሩት ሁለቱንም የሰራ/ች |
10 |
8.3. ከላይ በ8.1. ከተዘረዘሩት ሀ ን ብቻ ለሰራ/ች |
7 |
8.4. ከላይ በ8.1. ከተዘረዘሩት ለ ን ብቻ ለሰራ/ች |
5 |
8.5. ከላይ በ8.1. ከተዘረዘሩት ምንም ያልሰራ/ች |
0 |
|
(15%) |
|
(5%) |
ማስታወሻ፡-
- የጥናት እና ምርምር ውጤቶች እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ከተሰሩ ወይም ከታተሙ ከሶስት ዓመት በላይ ከሆናቸው አይያዙም፡፡
- በተራ ቁጥር 8፤ 8.1. “ሀ” ላይ የተቀመጠው ተግባር በዩኒቨርስቲው አነሳሽነት ወይም በቢሮ የስራ ድርሻ ምክንያት በጀት ተመድቦላቸው የሚሰሩትን ስራዎች አያካትትም፡፡ (ለምሳሌ፡- የካሪክለም ዎርክሾፕ፤ በዩኒቨርስቲው በጀት የሚሰሩ የምርምር መነሻ ሀሳብ የግምገማ ዎርክሾፕ፤ የዩኒቨርስቲው ዓመታዊ ሲምፖዚየም ፤ ወርክሾፕ፤ ሰሚናር እና የመሳሰሉት…)
- የኮሌጁ አካዳሚክ ኮሚሽን እና የትምህርት ክፍል ካውንስል ለተወዳዳሪዎች ውጤት በሚሰጥበት ግዜ አብዛኛው አባላት ከተገኙ የሚካሄድ ሲሆን የኮሌጁ/የትምህርት ክፍሉ የመምህራን እና የተማሪዎች ተወካይ ግን የግድ መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የማይገኙ ከሆነ በሌሉበት እንዲካሄድ መተማመኛ ሊሰጡ ይገባል፡፡
- ተወዳዳሪዎች ለሰሯቸው ስራዎች የሚቀርቡ ማስረጃዎች በትምህርት ክፍል፣ በአስተባባሪዎች፣ በስራ ሂደት መሪዎች የተሰጡ ከሆነ ማስረጃዎቹ በኮሌጅ ዲኖች ወይም በዳይሬክተሮች መረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡