የህግ ኮሌጅ በሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ስልጠና ሰጠ

በደብረብርሃን ዪኒቨርሲቲ ህግ ኮሌጅና በሰ/ሸዋ ዞን ንግድ ኢንዱስትሪና ገበያ ልማት መምሪያ በጋራ ትብብር ከህዳር 27-28/2011 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ... 

በሸማቾች ጥበቃ አዋጅ 813/2006 ዓ.ም እና በመሰረታዊ ምርት አቅርቦትና ስርጭት መመሪያ ላይ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡

በስልጠናውም ላይ ከ27ቱም ወረዳ ንግድ ፅ/ቤቶች የሸማቾች ጥበቃ ባለሙያዎች፣የተማሪ ክበብ አመራሮች፣ የንግድና ዘርፍ ምክር ቤት አመራሮች እና የሲቪክ ማህበር አመራሮች የተካፈሉበት ስልጠና እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡

ኮ.ጉ.ዳ/ህዳር 27/2011 ዓ.ም/  

JoomShaper