To prevent the spread of Corona Virus/Covid 19/, Debre Berhan University announced that the second semester courses to be changed from face to face lecture to online platforms via e-mail, webpage, Skype and other platforms.

በዓለማችን ብሎም በሀገራችን ከፍተኛ ሰብዓዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ስነ-ልቦናዊ ችግር እያስከተለና እየተስፋፋ የመጣውን ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብሎ ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ኮሚቴዎችን በማደራጀት ሰፊ ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በደብረብርሃን ከተማና አካባቢው ከሚገኙ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የካቲት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ውይይት አካሄደ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በመክፈቻ ንግግራቸው ወቅት እንደገለጹት
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከ4000 በላይ የእጅ ንፅህና መጠበቂያዎችን እያሰራጨ እንደሆነ አስታወቀ፡፡የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰ እንደሉት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ የኬሚስትሪ ፣ የጤና ፣ የኬሚካል ኢንጅነሪግ እና የባይሎጂ መምህራን በአንድ ላይ በመሆን
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስድሰት ወራት የመማር ማስተማርና ተጓዳኝ ተግባራት እንዲሁም የሁለተኛውን መንፈቅ ዓመት የመማር ማስተማር ሂደት አጀማመርን ከመምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞችና ቴክኒክ ሰራተኞች ጋር ገምግሟል፡፡
Page 7 of 21
Nigus Tadese (PhD)
DBU President