
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ/ም የአገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ልዩ ስልጠና እንዲሰጥ በተመረጠባቸውና በገበያው ተፈላጊነት ባላቸው በህክምናና ጤና ሳይንስ፣
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ/ም የአገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ልዩ ስልጠና እንዲሰጥ በተመረጠባቸውና በገበያው ተፈላጊነት ባላቸው በህክምናና ጤና ሳይንስ፣
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ቀን 18/2/2015ዓ.ም
ለደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም ለ13ኛ ዙር ሲያስመርቅ ለ4ኛ ጊዜ ሲሆን በአጠቃላይ ከ6ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ በዛሬው እለትም 1 መቶ 58 ተማሪዎችን በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያስመረቀ ሲሆን 84ቱ ሴቶች መሆናቸውም ታውቋል፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ14ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ፣ በተከታታይ፣ በክረምትና በማታው መርሐ-ግብሮች በአጠቃላይ ያሰለጠናቸውን 2869 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ መካከል 864 የሚሆኑት ሴቶች ናቸው። በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛው 928፣ በማታው 459፣ በክረምት ስነ ትምህርት (PGDT) 1306 እና በክረምት 8 ሲሆኑ በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛው 12፣ በማታው 131 እና በክረምት 81 ናቸው። በሶስተኛ ዲግሪ Phd 2 መሆናቸውም ታውቋል።
የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩም 15ቱም የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዘዳንቶች፣ ም/ፕሬዘዳንቶች ዳሬክተሮች ፣ዲኖች እና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፣የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሙያተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን መድረኩም እስከ ሀምሌ 27/2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚቀጥል ታውቋል፡፡
Page 1 of 19
Nigus Tadese (PhD)
DBU President