
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም ለ13ኛ ዙር ሲያስመርቅ ለ4ኛ ጊዜ ሲሆን በአጠቃላይ ከ6ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ በዛሬው እለትም 1 መቶ 58 ተማሪዎችን በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያስመረቀ ሲሆን 84ቱ ሴቶች መሆናቸውም ታውቋል፡፡
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም ለ13ኛ ዙር ሲያስመርቅ ለ4ኛ ጊዜ ሲሆን በአጠቃላይ ከ6ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ በዛሬው እለትም 1 መቶ 58 ተማሪዎችን በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያስመረቀ ሲሆን 84ቱ ሴቶች መሆናቸውም ታውቋል፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሶስተኛው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ‹‹ኑ አትዮጵያን እናልብስ›› በሚል መሪ ቃል አካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የኮተቤ ሜትሮፖሊታንትና የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንትና ሴኔት አባላት እንዲሁም የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ ሰራተኞች፣ መምህራንና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በእለቱ ከ15 ሺህ በላይ ሀገር በቀል ችግኞች በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ የተተከሉ ሲሆን ከ1 መቶ 50 ሺህ በላይ ችግኞችም ለአካባቢው ማህበረሰብ ተሰራጭተዋል፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እየተሰሩ የሚገኙ የልማትና የጥናትና ምርምር ስራዎችን ባዘጋጀው የኢንዱስትሪ ትስስር ሲምፖዚየም ላይ አስተዋውቀዋል፡፡ በሲምፖዚየሙ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት ልዩ አማካሪ ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስትር ዴኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ፣አቶ መላኩ አለበል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ሌሎችም
የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩም 15ቱም የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዘዳንቶች፣ ም/ፕሬዘዳንቶች ዳሬክተሮች ፣ዲኖች እና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፣የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሙያተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን መድረኩም እስከ ሀምሌ 27/2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚቀጥል ታውቋል፡፡
Debre Berhan University held the 13th Graduation ceremony on 29th, June 2021 G.C. at graduation Hall. DBU graduated over 3,100 students, who are able to complete their courses in different fields of study. According to the information from the Registrar, 3072 students in undergraduate regular, extension and distance programs,39 second degree /Master graduates/ and 2 PhD candidates in Mathematical Modeling today.
ደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ 7ኛውን ሀገር- አቀፍ የባህል ዓውደ ጥናት “ባህልና ኪነ ጥበብ ለሀገር ሰላምና አንድነት” በሚል መሪ እያካሄደ ነው፡፡አውደ ጥናቱ ለተከታታይ 2 ቀናት የሚካሄድ ሲሆን በአውደ ጥናቱ ላይ የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ምሁራን የተለያዩ ጥናቶች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል ፡፡በአውደ ጥናቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደብረ ብርሃን ፕሬዝደንት ዶክተር ንጉስ ታደሰ እንዳሉት ባህል የአንድን ማኅበረሰብ አባላትን መልክ ባለው መንገድ አስተሳሰስሮና
Page 1 of 17
Nigus Tadese (PhD)
DBU President