ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መስከረም 15/2018 ዓ.ም፡፡ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጋር የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ የመክፈቻ ንግግሩን ያደረጉት በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአለማቀፍ ግንኙነት ትብብር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቤተል ገረመው (ዶ/ር) እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከከፍተኛው ፍ/ቤት ጋር በጋራ ሊሰሩባቸው ባቀዱት የስራ ዘርፎች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ለማካሄድ የተዘጋጀ ፕሮግራም መሆኑን ተናግረዋል፡፡
Read more