
Debre Berhan University Women, Children and Youth Directorate offered training to University Female leaders on Leadership skills as of Oct. 05-06, 2013 E.C at PR hall.
Debre Berhan University Women, Children and Youth Directorate offered training to University Female leaders on Leadership skills as of Oct. 05-06, 2013 E.C at PR hall.
Ministry of Science and Higher Education supervision team led by Solomon Abreha /PhD/, MoSHE, Institutional Linkage, and Community Service Director General, visited Debre Berhan University for the re-opening of the university
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አለምነው መልካሙ እንዳስታወቁት የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንደሚታወቀው ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በ2012 ዓ.ም የተቋረጠውን ትምህርት ማጠናቀቅ፣
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣ ሰራተኞችና መምህራን በቀወት ወረዳ ልዩ ስሙ ራሳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተገኝተው የበረሀ አንበጣ በአርሶ አደሩ ሰብል ላይ እያደረሰ ያለውን ውድመት ለመከላከል ለወገን ደራሽ ወገን ነው በማለት በበጎ ፈቃደኝነት ዘመቻ አድርገዋል፡፡
በደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ በአስተዳደር እና ተማሪዎች አገልግሎት አስተባባሪነት በምግብ ቤት ስር ለሚገኙ ከ250 በላይ የተለያዩ አመራሮች እና ባለሙያዎች ከኮቪድ እንዴት እራሳችንን እና ተማሪዎቻችንን እየተከላከልን ተማሪዎችን መቀበል እና ማስተናገድ እንችላለን በሚል ርዕሰ ጉዳይ ስልጠና ሰጠ፡፡
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በእንሳሮ ወረዳ በሬሳ ቀበሌ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ ምክንያት በመኖሪያ ቤቶች፣ በሰብል እና በእንሰሳት ላይ እጅግ ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው አርሶ አደሮች ከ1ሚልዮን ብር በላይ ግምት ያለው ለቤት መስሪያ የሚሆን 5ሺህ ቆርቆሮ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም ድጋፍ አደረገ፡፡
Page 4 of 18
Nigus Tadese (PhD)
DBU President