
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ3ኛ ወገን በሚያሰራቸው ስራዎች ያሉ ስኬቶችና በሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ምክክር አካሄደ፡፡
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ3ኛ ወገን በሚያሰራቸው ስራዎች ያሉ ስኬቶችና በሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ምክክር አካሄደ፡፡
ማስታወቂያ
በደ/ብርሃንዩኒቨርሲቲየ2ኛእናየ3ኛዲግሪትምህርትን ይመለከታል
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2ኛ እና በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ (Regular) እና 2ኛዲግሪ በእረፍት ቀናት (Extention) ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚሁ መሰረት ከታች በተዘረዘሩት 43 2ኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች እና በ3ኛ ዲግሪ 1 የት/ት መስክ ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ከመስከረም 13/2013 እስከ መስከረም 30/2013 ድረስ በዩኒቨርሲቲው በየኮሌጆች ረጀስትራርና ርቀት ት/ት/ ማስተባበሪያ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መረጃችሁን በማቅረብ ወይም ሰካን የተደረጉ የት/ት ማስረጃዎችንና የክፈያ ሰነዶችን በኢሜል በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የኮሌጆችን የኢሜል አደራሻ ከዩኒቨርሰቲያችን መረጃ መረብ www.dbu.edu.et ማገኘት ትችላላችሁ፡፡
በምዝገባ ወቅት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
ለማስተርስ
ለፒኤችዲ
ለሁለቱም ፐሮግራሞች
የመመዝገቢያ እና የመግቢያ ፈተና ክፍያ በደ/ብ/ዩኒቨርሲቲ በውስጥ ገቢ አካውንት
1000025277515 ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድህረ ምረቃ ኮሌጅ
ስልክ ቁጥር 011 681 17 71/011 617 08 38
ኮሌጆችን የኢሜል አደራሻ ከዩኒቨርሰቲያችን መረጃ መረብ www.dbu.edu.et ማገኘት ትችላላችሁ፡፡
Download LETTER OF SPONSORSHIP file:-
LETTER OF SPONSORSHIP OF EMPLOYING ORGANIZATION
ደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ 6ኛውን የባህል ጉባዔ ባህልና ኪነጥበብ ለማህበረሰብ ሰላም፣ፍቅርና አንድነት በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 19-20/2011 ዓ.ም አካሄደ፡፡
Debre Berhan University hosted the 20th Public Universities forum found in Amhara Region as of 31st August -1st September 2019 G.C at Public Relation Hall.
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሀምሌ 6 ቀን 2011 ዓ.ም በመደበኛ፣ በማታና በተከታታይ መርሃ-ግብሮች በመጀመሪያ እና በ2ኛ ድግሪ 3064 ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው መመረቂያ አዳራሽ አስመርቋል፡፡
Debre Berhan University hosted the 6th annual International research symposium entitled “Participatory and Innovative Research for Technology Transfer and Sustainable Development”
Page 9 of 18
Nigus Tadese (PhD)
DBU President