የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ሴክሬቴሪያል ጽ/ቤት ከዲኬቲ ኢቲዮጵያ ጋር በመተባበር ለዩኒቨርሲቲው የጸጥታ አካላትና ፕሮክተሮች ከጳጉሜ 1-2/2010 ዓ/ም የሁለት ቀን ስልጠና ሰጥቷል፡፡
The 6th round STEM Program launches
The 6th round STEM program was launched on 21st July, 2018 at PR hall. Higher officials of DBU, high school teachers who will participate in STEM training and other concerned bodies attended the launching ceremony.
College of Agriculture and Natural Resources holds the First National Symposium

Debre Berhan University College of Agriculture and Natural Resources in collaboration with Ministry of Environment, Forest and Climate Change held the first national research symposium
102 Tran’s boarder volunteers arrive at Debere Berhan University
102 Tran’s boarder volunteers arrived at Debre Berhan University on August 10, 2018 G.C. The volunteers will serve the community in different activities like planting trees, cleaning the compound, helping the disabled, elders, and vulnerable people.
የደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ከ 3200 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 24/2010 ዓ.ም በመደበኛ፣በማታና በተከታታይ መርሃ-ግብሮች በመጀመሪያናበ2ኛ ድግሪ እንዲሁም በከፍተኛ ዲፕሎማ ከ3200 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት አባላት ምርጫ ተካሄደ

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የስራ አስፈጻሚ የኮሚቴ አባላት ምርጫ ሰኔ 2 ቀን 2010 ዓ.ም ተከናውኗል፡፡በምርጫ ስነስርዓቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች አገልግሎት ዲን አቶ መለሰ ወንድማገኘሁ ምርጫውን አስመልክቶ
More Articles...
Page 13 of 15