Debre Berhan University council held the Strategic Plan of growth transformation plan (GTP2) activities performance evaluation on August 05, 2020 G.C at main hall.
Debre Berhan University council held the Strategic Plan of growth transformation plan (GTP2) activities performance evaluation on August 05, 2020 G.C at main hall.
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ቀን መርሀ ግብር ዛሬ ሰኔ 08-2012 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል፡፡ የችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ክሊኒክ ለሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ራሳቸውን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጥቃት ጠብቀው ታካሚዎችን ማከምና መርዳት በሚያስችላቸው ዙሪያ ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡
ደብረብርሃን ዩነቨርስቲ በቀን፣በማታና በከረምት መርሃ ግብር ያስለጠናቸውን 261 የድህረምረቃ ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል፡፡ከተመራቂ ተማሪዎቹ መካከል 52ቱ ሴቶች መሆናቸውም ታውቋል፡፡
Debre Berhan University gave 500 quintal flour which cost over 1.3 million Birr support to 1000 Debre Berhan vulnerable people.
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ዓመታት ለአካባቢው ማህበረሰብ የሰራቸው ስራዎች፣ በቀጣይ በዘለቄታዊ መንገድ ስለሚሰራቸው ጉዳዮችና በቅንጅት ይሰራሉ ባሏቸው የትኩረት መስኮች ዙሪያ ከሰ/ሸዋ ዞን አስተዳደር፣
Page 5 of 17
Nigus Tadese (PhD)
DBU President