Vision and Mission

Vision

Debre Berhan University aspires to be one of nationally leading universities in practice- oriented teaching and research by 2030

ራዕይ

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2022 ዓ.ም በተግባር ተኮር ትምህርትና ምርምር በአገር አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም ከሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆኖ ማየት

Mission
  • To prepare knowledgeable, skilled and attitudinally matured graduates for the job market and entrepreneurship by providing practice-oriented education.
  • To enhance and promote applied research focusing on innovation and technology transfer to create sustainable and knowledge based industries and societies.
  • To establish strategic partners to strengthen practice-oriented education, research and community engagement.
ተልዕኮ
  • የተግባር ትምህርት በመስጠት በዕውቀት፣በክህሎትና በስነ-ምግባር የታነፁ ተመራቂዎችን ለስራ እድልና ስራ ፈጣሪነት ማዘጋጀት
  • በፈጠራና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ ያተኮረ ተግባራዊ ምርምር በማሳደግና በማስተዋወቅ ቀጣይነትና በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ኢንዱስትሪና ማህበረሰብ መገንባት
  • ስትራቴጂያዊ አጋሮችን በመመስረት የተግባር ተኮር ትምህርትን፣ ምርምርንና የማህበረሰብ ተሳትፎን ማጠናከር
Values
  • Common vision
  • Diversity
  • Democracy
  • Quality service
  • Good manners
  • Working collaboratively