የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በDocter of Medicine/MD/ መምህር በቅጥር አወዳድሮ ለመመደብ በቁጥር 0635/02-01/6 በቀን 08/08/2016 ዓ.ም ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን አሟልታችሁ ለተመዘገባችሁ ብቻ በቀን 22/09/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ግቢ ለፈተና የተጠራችሁ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ማሳሰቢያ
Ø ለፈተና የሚመጣ ተወዳዳሪ ራሱን የሚገልጽ መታወቂያ ካልያዘ ፈተና ላይ አይቀርብም፡፡
Ø ማንኛውም ተወዳዳሪ የሞባይል ስልክ ይዞ መግባት አይችልም፡፡
Ø በሰዓቱ ያልተገኘ ተወዳዳሪ ወደ ፈተና መግባት አይችልም፡፡