Notice

በ2015 ዓ/ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች

News

በኢንጂነሪንግና ኮምፒውቲንግ፣ በግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ሳይንስ፣ እና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ትምህርት ዘርፎች በዲግሪ ፕሮግራም ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። ስለሆነም ለአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘውና የሰላም ተምሳሌት በሆነችው ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን ዩኒቨርሲቲያችንን በመምረጥ በሚከተሉት ፕሮግራሞች እንደየምርጫችሁ እንድትማሩ ግብዣውን ያቀርብላችኋል። 

የፕሮግራሞች ዝርዝር