Page 4 of 9
ቀን 22/01/2013
ማስታወቂያ
ለ2013 የት/ት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ በማታው መርሀ ግብር ከ2ኛ አመት እና በላይ ተማሪዎች በሙሉ፡-
ለ2013 የት/ት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ በማታው መርሀ ግብር ከ2ኛ አመት እና በላይ የሆናችሁ ተማሪዎች የመደበኛ የምዝገባ ጊዜ መስከረም 27/2013 እና መስከረም 28/2013 ዓ/ም ሲሆን የቅጣት ምዝገባ መስከረም 29/2013 ዓ/ም መሆኑን እየገለፅን የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ተወራርዶ ለጽ/ቤታችን ለመረጃና ስራ አመራር ባለሙያ እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡
ርቀትና ተከታታይት/ት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት