ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ፡
የደ/ብ/ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ አመት የባዮሎጅ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረው ተማሪ ለዓለም አይነእንግዳ ዘውዴ በቀን 14/03/2012 ዓ.ም በደረሰበት ድንገተኛ ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ የታወቃል፡፡በመሆኑም ዩኒቨርሲቲው የሞቱ መንስዔ እንዲጣራ ለደብረብርሃን ከተማ አስተዳዳር 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ ያሳወቀ ሲሆን ፖሊስ ጣቢያውም ለቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፎረንሲክ ህክምናና የስነ-ምረዛ ምርመራ ትምህርት ክፍል አስከሬኑን ልኮ አስመርምሯል፡፡ ሆስፒታሉም የአስከሬን ምርመራ ውጤት ለደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ የላከ ሲሆን ስለሞቱ ምክንያት የተሰጠው የምርመራ አስተያየት ተማሪው ህይወቱ ያለፈው በልብ በሽታ ምክንያት /የአራቱም የልብ ክፍሎች በመስፋታቸው/ መሆኑ ተገልጧል፡፡ውጤቱን የሚገልጽ 5 ገጽ አባሪ ተለጥፏል፡፡
የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ማስታወቂያ
በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርትን ይመለከታል በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2ኛ እና በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚሁ መሰረት ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ከነሐሴ 06/2011 እስከ ነሐሴ 30/2011 ድረስ በዩኒቨርሲቲው ከዚህ በታች በተገለፁት ኮሌጆች አካዳሚክ ሪከርድ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መረጃችሁን በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
FOR MASTER’S PROGRAM |
|||
NO. |
College |
Department |
Specialization |
1 |
Engineering |
Mechanical |
Motor Vehicle Engineering |
2 |
Chemical |
Process Engineering |
|
3 |
Computing |
Information System |
Information System |
4 |
Information Technology |
Computer Networking and Security |
|
5 |
Natural and Computational Science |
Biology |
Botanical Science |
6 |
Zoological Science |
||
7 |
Fisheries and Aquaculture |
||
8 |
Applied Microbiology |
||
9 |
Chemistry |
Organic Chemistry |
|
10 |
Analytical Chemistry |
||
11 |
Inorganic Chemistry |
||
12 |
Physics |
Nuclear Physics |
|
13 |
Solid State Physics |
||
14 |
Material Science and Engineering |
||
15 |
Mathematics |
Algebra |
|
16 |
Numerical Analysis |
||
17 |
Differential Equation |
||
18 |
Mathematical Modeling |
||
19 |
Sport |
Sport management |
|
20 |
Statistics |
Biostatistics |
|
21 |
Health Science |
Public Health |
MPH in Epidemiology |
22 |
MPH in Reproductive and Family |
||
23 |
General Master of Public health |
||
24 |
Agriculture & Natural Resource Science |
Plant Science |
Soil science |
25 |
Plant protection |
||
26 |
Agronomy |
||
27 |
Animal Science |
Animal production |
|
28 |
Animal Nutrition |
||
29 |
Natural resource science |
Soil and water conservation |
|
30 |
Business & Economics |
Economics |
Development economics |
31 |
Accounting & Finance |
Accounting and Finance |
|
32 |
Management |
MBA (Master of Business Administration) |
|
33 |
Marketing Management |
||
34 |
Public Administration and Project Management |
||
35 |
Logistics and supplies chain management |
||
36 |
Social Science & Humanities |
English |
TEFL (Teaching English as a Foreign Language) |
37 |
Geography |
Environmental and Sustainable |
|
38 |
Urban Development and management |
||
39 |
Psychology |
ECDCE (Early Childhood Development-Care and Education) |
|
40 |
Developmental Psychology |
||
41 |
Special needs Education |
||
42 |
Amharic |
Teaching Amharic Methodology |
|
43 |
History |
History and Heritage Management |
|
44 |
Law |
Law |
Business and Investment Law |
45 |
Education |
Education |
Curriculum and Instruction |
FOR PhD PROGRAM
በምዝገባ ወቅት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
ለማስተርስ
የመጀመሪያ ዲግሪ Official Transcript- ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ሰርተፍኬት ከነትራንስክሪፕቱ ኦርጅናልና የማይመለስ አንዳንድ ኮፒ Letter of Sponsorship - ከአሠሪ ተቋም/በመስሪያ ቤት ስፖንሰር ለሚማሩ ተማሪዎች/
ለፒኤችዲ
የሁለተኛ ዲግሪ Official Transcript- ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ ሰርተፍኬት ከነትራንስክሪፕቱ ኦርጅናልና የማይመለስ አንዳንድ ኮፒ Letter of Sponsorship - ከአሠሪ ተቋም/በመስሪያ ቤት ስፖንሰር ለሚማሩ ተማሪዎች/
ለሁለቱም ፐሮግራሞች
ለቅድመ ምዝገባ ማመልከቻ የሚከፈል ብር 50/ሀምሳ ብር/ ለመግቢያ ፈተና መቅረቢያ የሚከፈል ብር 75/ሰባ አምስት ብር የመመዝገቢያ እና የመግቢያ ፈተና ክፍያ በደ/ብ/ዩኒቨርሲቲ በውስጥ ገቢ አካውንት 1000025277515 ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን፡፡ የፈተናው ጊዜ መስከረም 13/2012 ዓ.ም በየኮሌጆቹ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ እጩዎች ከ10/12/2011 እስከ 30/12/2011 ዓ.ም ድረስ በየተመደባችሁበት ኮሌጅ ሪፖርት ማድረግና በተራ ቁጥር 9 በተጠቀሰው ዕለት የመግቢያ ፈተና መውሰድ ይጠበቅባችኋል፡፡
ለተጨማሪመረጃ፡-
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድህረ ምረቃ ኮሌጅ
ስልክ ቁጥር 011 681 17 71/011 617 08 38
LETTER OF SPONSORSHIP OF EMPLOYING ORGANIZATION
(To be filled out and signed by the head of the organization)
The school of Graduate Studies of Debre Berhan University appreciates your
Assistance in filling out (3 copies) this form and sending it to the address below.
Debre Berhan University Office of the Registrar
P.O.Box 445
Debre Berhan
Ethiopia
On behalf of the the organization of which I am a head, I am committing the said organization to grant a financial support or employment to in the course of his/her postgraduate training in the financial support or employment, which is intended to cover the tution fee of the graduate student, will be maintained until the termination of the programme of study. Moreover, I express the organization’s agreement to refrain from obligating the graduate student to undertake extra work assignments which may jeopardize his/her programme of the study.
I am cognizant of the face that the concrete realities of the country dictate that education in general, and postgraduate studies in particular, must be geared towards the solution of specific problems affecting the society. I am, therefore, aware that this specific training my organization is sponsoring must be geared towards fulfilling a definite national purpose. Accordingly, through my signature affixed below. I am committing my organization to maintain an appropriate position of employment for the student after the completion of his/her postgraduate studies.
Date: Signature: Official Seal.
Name:
Position:
Organization:
Address:
NB: full address of the sponsoring organization is mandatory.