Notice

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ከተማሪዎች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ

News

1. ዶርም በመቃጠሉ ቁጣቸውን ገልፀዋል ያቃጠሉ አካላትንም አውግዘዋል።
2. በአማራና ኦሮሞ መካከል ጠብ የለም ከዚህም በኋላ ግጭት ለመፍጠር የሚሰሩትንም እናጋልጣለን።
3. የተለያዩ ጥያቄዋችን እና የመፍትሄ ሀሳቦችንም ሰንዝረዋል። ለተነሱት ጥያቄዋችም የህግ የበላይነትን ባከበረ እና ባለው አሰራር መሰረት መታየት እንዳለበት ተግልጿል።
4. በጥቅሉ ውይይቱ ዩኒቨርስቲው ወደ መደበኛ ሁኔታው ለመመለስ መደላድል የፈጠረ ሆኖ ተገኝቷል።

ዩኒቨርሲቲው