Notice

የተማሪዎች ቅበላ ማስታወቂያ

News

አጠቃላይ ኦረንቴሽን ግንቦት 7 ቀን ከተካሄደ በኋላ ሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2013 ትምህርት ይጀመራል፡፡ ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለመመዝገብ ሲመጡ

  1. የስምንተኛ፤ 10 ኛ ክፍል፤ የ12 ኛ ክፍሎች ትራንስክሪፕት እና የንሄራዊ ፈተና ውጤቶች ማስረጃ ዋናውን እና ከእያንዳንዱ 2 ፎቶ ኮፒ
  2. አንሶላ፤ ብርድልብስ እና የእስፖርት ትጥቅ አሟልተው መምጣት ይኖርባቸዋል

ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲያችን መጥተው እንዲመዘገቡ ከተፈቀደው ቀን ውጪ ቀድመውም ሆነ ዘግይተው ቢመጡ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት