በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢና በአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዛሬ ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም የተሰጠውን የሁለተኛውን ቀን የአፕቲቱድና ፊዚክስ ፈተናዎች በሰላም አጠናቀዋል፡፡
መልካም ውጤት !!
ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም
ደ/ብ/ ዩ
Debre Berhan University's 12th grade Natural Science National Exam students completed the second day of the exam.
==================================================================================================The students of the 2nd round of the 2015 E.C 12th grade Natural Science National Exam examinees at Debre Berhan University successfully completed the second day of the Aptitude and Physics exams at the University's main and Asrat Woldeyes Health Science Campuses today, July 26/2015 E.C.
We wish you a good result !!
D/B/U